Aud ስቴም ፓወር ኢንክ

Aud ስቴም ፓወር ኢንክ

Walia Tender

የውጭ ኦዲት ማስታወቂያ

ድርጅታችን ስቴም ፓወር ኢንክ ለትርፍ ያልተቋቋመ የውጭ ድርጅት ሲሆን የ2019 እኢአ ሂሳቡን በውጭ ኦዲተር ሊያስመረምር ይፈልጋል ። በመሆኑም ለኦዲት ሥራ ለመወዳደር ፈቃድ ያላችሁ የኦዲት ድርጅቶች ድርጅታችን በሚገኝበት ቢሮ ቦሌ መድኃኒዓለም ናሚቢያ መንገድ ዳት ታወር 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 203 ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ስድስት ቀናት በአካል በመቅረብ TOR በመውሰድ መወዳደር እንደምትችሉ እየገለጽን ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251-913-810129/+251-116-39-30-62 መጠቀም እንደምትችሉም እናሳውቃለን ።

ስቴም ፓወር ኢንክ


Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 8፣2013

Deadline:ለ6 ተከታታይ ቀናት


© walia tender

Report Page