77

77

Walia Tender



🆕አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ በግጭትና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች የካሣ ክፍያ ፈፅሞ  የተረከባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል ተሸከርከሪዎችን እና የተለወጡ አሮጌ የተሸከርከሪ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Posted:ሪፖርተር መስከረም 17፣2013

Deadline:መስከረም 29 ቀን 2013

🆕አንበሣ ጫማ አክሲዮን ማህበር አንድ ያገለገለ FIAT-IVECO የተሰራበት ዘመን 1994  29 ሰው የመጫን አቅም ያለው አውቶብስ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Posted:ሪፖርተር መስከረም 17፣2013

Deadline:መስከረም 28 ቀን 2013 

🆕Habesha Cement Share Company invites sealed bids for Hydrological survey at Holeta factory site, but it is mandatory bidder's capability for Supplying, installing, construction, commission and test of water wel

Posted:ሪፖርተር መስከረም 17፣2013

Deadline:October 09,2020

🆕Ethiopia Commodity Exchange (ECX) would like to invite eligible bidders for the supply of the Electronics and Plant and Machinery Items

Posted:ሪፖርተር መስከረም 17፣2013

Deadline:Different

🆕አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሉ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Posted:ሪፖርተር መስከረም 17፣2013

Deadline: የተለያየ 

🆕ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Posted:ሪፖርተር መስከረም 17፣2013

Deadline:28/02/2013

🆕ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሽነሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Posted:ሪፖርተር መስከረም 17፣2013

Deadline:መስከረም 27/2013

🆕ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ብዛት ያላቸው የሬንጅ በርሜሎች የትናንሽ እና የከባድ መኪና ጎማዎች በሚገኙበት በሱማሌ ክልል ባቢሌ ፊቅ ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Posted:ሪፖርተር መስከረም 17፣2013

Deadline: 28/01/2013

🆕አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አማ የአክስዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Posted:ሪፖርተር መስከረም 17፣2013

Deadline:ጥቅምት 2 ቀን 2013

🆕ሕብረት ባንክ አ.ማ የአክስዮን ሽያጭ ማስታወቂያ 

Posted:ሪፖርተር መስከረም 17፣2013

Deadline:አልተጠቀሰም

🆕የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከባለዕዳዎች ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረሮች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 ለባንኮች በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ንብረቶቹን (ቤቶቹን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Posted:ሪፖርተር መስከረም 17፣2013

Deadline: የተለያየ 

🆕Dashen Bank S.C invites all interested bidders for procurement of Interior Design Competition on Existing Building for Assessment center and center of excellence (AC & COE) at Nefas Silk own Building

Posted:ሪፖርተር መስከረም 17፣2013

Deadline:October 26, 2020

🆕International Organization for Migration (IOM) invites interested General or Building Contractors registered as Grade IV or above to submit eligibility, qualification, and technical documents and bid for the proposed works explained in greater detail of the bid document.

Posted:ሪፖርተር መስከረም 17፣2013

Deadline: October 15, 2020

🆕መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የህጻናትና ወጣቶች ትያትር ማእከል ግንባታ ፕሮጀክት Supply and fix aluminum works (aluminum louver door, skylight, half glezed& half panel partition wall) PVC partition & door. ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Posted:ሪፖርተር መስከረም 17፣2013

Deadline:ጥቅምት 3/2013 

🆕ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አማ በባህር ዳር ከተማ ፤ ቀበሌ 16 ፤ ጣና ክፍለ ከተማ ለሚገኘው ባለ ሶስት ወለል (G+3) ህንፃ ቀሪ ግንባታዎችን እና የማጠናቀቂያ ሥራዎችን ለማከናዎን G.6 እና በላይ የስራ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የማጠናቀቂያ ግንባታ ሥራውን ለማስጨረስ ይፈልጋል(GC-6 እና ከዚያ በላይ)

Posted:ሪፖርተር መስከረም 17፣2013

Deadline:ጥቅምት 3 ቀን 2013

🆕ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች፤ ልዩ ልዩ የተሸከርካሪ ውጫዊና ውስጣዊ አካላት ቅሪቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Posted:ሪፖርተር መስከረም 17፣2013

Deadline:መስከረም 30 ቀን 2013

🆕NCA Gambella field office planned to construct two permanent female-friendly latrine with four seats and two iron sheet -superstructure safe space block both in Gambella town and jewi refugee camp using a fund obtained from its own source (GC/BC-7)

Posted:ሪፖርተር መስከረም 17፣2013

Deadline:02/10/2020

🆕የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሳ ከፍሉ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተናጥል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Posted:ሪፖርተር መስከረም 17፣2013

Deadline:ጥቅምት 2 ቀን 2013

🆕 በቦሌ ከተማ የቦሌ ወረገኑ አፀደ ህፃናት እና መጀ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች፣ የስፖርት ትጥቆች ፣ አላቂ የትምርት፣ የህንፃ ቁሳቁስ እና ተገጣጣሚዎች፣ የሕክምና እቃዎች እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 15፣2013

Deadline:በ10ኛው ቀን በ10፡00

🆕ዳሽን ባንክ  በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪዎች ወይም የንብረት አስያዥች ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 15፣2013

Deadline:የተለያየ 

🆕በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በ2013 ዓ.ም በጀት በሥሩ ለሚገኙት የወረዳ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉትን የደንብ አልባሳትን ፤ የፅህፈት መሳሪያዎችን ፤ የፅዳት እቃዎች ፤ ቋሚ እቃዎችን ፡ጥቃቅን የቢሮ እቃዎችን እና የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 15፣2013

Deadline:በ16ኛው የሥራ ቀን

🆕በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብዓት ማምረቻ ማዕከል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነትና መጠን ያላቸውን የአልሙኒየም ፕሮፋይል ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 15፣2013

Deadline:መስከረም 26 ቀን 2013

🆕የቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2013 በጀት አመት የአንደኛ ዘር ግዥ

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 15፣2013

Deadline:ለ 10 ተከታታይ ቀናት

🆕 የማርች 8 የመጀ/ደ/ት/ቤት የአንደኛ ዙር ዮግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/ 2013 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 16፣2013

Deadline:10ኛው ቀን

🆕በየካ ክ/ከተማ የወረዳ 1 ራዕይ ጤና ጣቢያ የተለያዩ አላቂ የሕክምና እቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣ የደንብ ልብስ ስፌት ፣ ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የተለያዩ የቋሚ እቃዎች ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች እና መድሃኒቶች አወዳድሮ መግዛት ማሰራት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 16፣2013

Deadline:በ11ኛው የስራ ቀን በ3፡30

🆕ሱር ኮንስትራክሽን  ማህበር ከታች በሰንጠረዡ የተገለፀውን ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 16፣2013

Deadline:መስከረም 26, 2013

🆕የአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አማ የጽህፈት መሣሪያ ፤ የጽዳት እቃዎች ፤ እና የህትመት ሥራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 16፣2013

Deadline:በ16ኛው የስራ ቀን በ4፡00

🆕በየካ ክ/ከተማ የደጃዝማች ወንድይራድ መሠናዶ ት/ቤት ለ2013 የስራ ዘመን የሚከተሉትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 14፣2013

Deadline: በ10ኛው የሥራ ቀን 9፡30

🆕የዳግማዊ ምኒልክ የከፍተኛ ትምህርት መሰናዶ ት/ቤት የደንብ ልብስ የስፖርት ትጥቅ፣ የአላቂ የቢሮ እቃዎች የጽህፈት መሳሪያ ቋሚ ዕቃዎች (ፈርኒቸር እና ኮምፒዩተር ፕሪኒተር) እና የኮምፒዩተር ፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ማሽን ጥገና፣ የመጋረጃ መስቀያ ብረት ከነማሰሪያው፣ የአጥር ሽቦ መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 14፣2013

Deadline:በ11ኛው ቀን በ4፡00

🆕በቦሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ የህግ ተጠርጣሪዎች ቀለብ፣ በናፍጣ የሚሰራ ጄኔሬተር፤ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች፤ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የፅህፈት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማ፤ ኤሌክትሪክ እና የቧንቧ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 14፣2013

Deadline:በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30

🆕ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify starch) የአገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 14፣2013

Deadline:በ20ኛው ተከታታይ የሥራ ቀን

🆕 ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ጎሮ ጤና ጣቢያ የደንብ ልብስ፣ የአላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የአላቂ የፅዳት እቃዎች፣ የህክምና እቃ እና መድሀኒቶችን፣ የህትመት ውጤቶችን፣ አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 14፣2013

Deadline:10 ተከታታይ የስራ ቀን 

🆕የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን በየጊዜው የሚያሳትማቸውን የህትመት ውጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 14፣2013

Deadline:ጥቅምት 03 ቀን 2013

🆕የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 14፣2013

Deadline:በ11ኛው የስራ ቀናት 4፡00

🆕የኢፌዴሪ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የ2013 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ የተለያዩ የሥራ ክፍሎች የሚያገለግሉ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 14፣2013

Deadline:16ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00

🆕የአቃ/ቃ/ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ  የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች ፣ የተለያዩ አልባሳት ፣ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ፣ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች ፣ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና የምህንድስና ዕቃዎች፣ የተጠርጣሪ (እስረኛ ቀለብ እንዲሁም የኮምፒውተር ፣ የፎቶ ኮፒ ማሽን፣ የፕሪንተር ጥገና እና ሰርቪስ አገልግሎትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 14፣2013

Deadline:11ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 

_______________________________________________

__________________________________________

Report Page