*/

*/

Source

Tsegaw Mamo > ‎

ከኢትዮጵያ የታሪክ መጽሐፍት ውስጥ በንጽጽር በመረጃ ጠገብነታቸውና በጥናት ጥራታቸው ፈር ቀዳጅና ወሳኝ ከሆኑት ግንባር ቀደም መጻሕፍት ውስጥ :-

1," Ancient and Medieval Ethiopian History to 1270 " By D/r Sergew Hable sellasie

2ኛ, "Church and State In Ethiopia 1270-1527" By proff. Taddesse Tamirat

3ኛ "Southern Ethiopian and The Christian ...

Yesterday at 4:02 AM

· ·

Mule Tesfaye > ‎

የጂጂ አድዋ የተሰኘው ሙዚቃ በ1:30(በአንድ ሰዓት ከ ሰላሳ ደቂቃ) ጊዜ እንደተሰራ ስንቶቻችን እናውቃለን።
የጂጂ የቀድሞ ማኔጀርና ጓደኛዋ እንዲሁም ቤዝ ጊታሪስት ቶማሥ ጎበናን ፕሮፌሠር ሀይሌ ገሪማ አድዋ የተሠኘውን ፊልማቸውን አሜሪካ ላይ ሊያስመርቁ አንድ ቀን ሲቀራቸው የቶማስን ባንድ ተከራዩ። በክላሲካል ብቻ ነበር ሊጫዎቱ የታሰበው። ከዚያ ፕሮፌሠር ሀይሌ ወደ ቶማስ ይመጡና "እስቲ፤ የፊልሙን ምርቃት የሚከፍት ዘፋኝም ፈልግ። ብቻ ሴት ኢትዮጵያዊት ትሁን" ይሉታል።...

2 hrs

· ·

is with .

ዕለታዊ የስነጽሑፍ ውድድር ፲

የማንበብ ባህላችን የሞተ
የማሄስ ባህላችን ደግሞ የተቀበረ ነው።

ሃያሲ ጥሩ ነው አስፈላጊም ነው። ከደራሲው ቀጥሎ ስነፅሁፍ እንዲለመልም የሚያደርገው ሃያሲ ነው።
ሃያሲያን ለመጽሐፍት ውበትንና መወደድ ብሎም የመነበብ ህይወትን የሚያለመልሙ ናቸው። ታዲያ ይሄ የሚሆነው ከፊት እየመሩ ሲሄዱ እንጂ ከኋላ የሚያዳፉ አይነቶቹ አይደሉም። ሃያሲ ያላየኸውን ሁሉ ያሳይሃል፤ ያልተመለከትነውን መንገድ ሁሉ ይጠቁምሃል። በቀናነት እና በብስለት የተፃፈ ከሆነ...

6 hrs

· ·

Report Page