*/

*/

Source

ተስፋ ሰጭው - ፕሮጀክት
------------------------------------------------
- - ሱዳን (_1500 ኪ.ሜ) (_500 ኪ.ሜ በኢትዮጲያ ውስጥ……_1000 ኪ.ሜ በሱዳን ውስጥ)
-------------------------------------------------------,----------------
አዲሱ የኢትዮ - ሱዳን ባቡር ፕሮጀክት ከአመት በፊት Financier አማካኝነት እንዲጠና በተወሰነው መሰረት ጥናቱን የሚያካሂደው የካናዳ (CANADA) አማካሪ ድርጅት ( Transcom limited) ፕሮጀክቱን አጥንቶ በ15 ወራት ሊያስረክብ ውል መፈራረሙ የሚታዎስ ነው፡፡
በዚህም መሰረት የሱዳን ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ የሚመራ 7 አባላት ያሉበት የልዑካን ቡድን ከኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በጋራ በመሆን ከአጥኚው አማካሪ ድርጅት የቀረበውን የመጀመሪያ Bankable feasibility study ጥናት በመገምገም ለቀጣይ ሂደት አስፈላጊውን ግብዓት ለማካተት እንዲያስችል ውይይት ተደርጓል፡፡

(Dr.Manaye) ጋር በመሆን በእግራችን ከወልዲያ አስከ ድልብ ያለውን ተጉዘን አይተናል፡፡ድልብ ላይ ፈታኝ ቢሆንም ግን በምህንድስና መፍትሄ ያለው በመሆኑ ተስፋ ሰጭ መሆኑን ተገንዝበናል::
በጉዞአችን ወቅት ውሃና ምግብ ይዛችሁ ስትከተሉን ለነበራችሁ የአካባቢው ነዋሪዎች ምስጋናችን ይድረሳችሁ፡፡ Africa Development

Report Page