☆☆

☆☆


ማህር ሣኖ:
➀. በጀነት የተበሰሩ 10ሩ ሶሃባዎች:-

1. አቡበክር አስ-ሲዲቅ
2. ዑመር ኢብኑል ኸጣብ
3. ዑስማን ኢብኑ አፋን
4. አሊይ ኢብኑ አቡ-ጧሊብ
5. አቡ ኡበይዳህ አማር ኢብኑልጀራህ
6. አብዱራህማን ኢብን አውፍ
7. አልዙበይር ኢብኑ አዋም
8. ጠለሀ ኢብኑ ኡበይዱላህ
9. ሰዕድ ኢብኑ አቢ ወቃስ
10. ሰዒድ ኢብኑ ዘይድ (ረዲያላሁ አንሁማ)

➁. የጀነት በሮች 8 ናቸው እነሱም:-

1. ዳሩ ጀላል
2. ዳሩ ሰላም
3. ጀነቱል መዓዋ
4. ጀነቱል ቁሉድ
5. ጀነቱል ነዒም
6. ጀነቱል አደን
7. ጀነቱል ቀራር
8. ጀነቱል ፊርደውስ...

➂. በቁርዓን ውስጥ በስም የተወሱ ነብያቶች 25 ናቸው እነርሱም:-

1. አደም (ዐ.ሰ) 13. ሹዓይብ (ዐ.ሰ)
2. ኢድሪስ (ዐ.ሰ) 14. ሀሩን (ዐ.ሰ)
3. ኑህ (ዐ.ሰ) 15. ሙሣ (ዐ.ሰ)
4. ሁድ (ዐ.ሰ) 16. አልየሰዕ (ዐ.ሰ)
5. ሷሊህ (ዐ.ሰ) 17. ዙልኪፍል (ዐ.ሰ)
6. ኢብራሂም (ዐ.ሰ) 18. ዳውድ (ዐ.ሰ)
7. ሉጥ (ዐ.ሰ) 19. ሱለይማን (ዐ.ሰ)
8. ኢስማኤል (ዐ.ሰ) 20. ኢልያስ (ዐ.ሰ)
9. ኢስሀቅ (ዐ.ሰ) 21. ዩኑስ (ዐ.ሰ)
10. ያዕቁብ (ዐ.ሰ) 22. ዘካሪያ (ዐ.ሰ)
11. ዩሱፍ (ዐ.ሰ) 23. ያህያ (ዐ.ሰ)
12. አዩብ (ዐ.ሰ) 24. ዒሳ (ዐ.ሰ)
25. ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ናቸው።

https://t.me/joinchat/AAAAAEovE-4kFAgf1b-pGQ

Report Page