*/

*/

Source

የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ከሺንሽቾ ከተማ የንግዱ ማኅበረሰብ ጋር በመተባበር በዱራሜ ማዕከል የብልፅግና ፓርቲ አመራር ስልጠና በመውሰድ ላይ ለሚገኙ የከምባታ ጠምባሮ ዞን ሁሉም አመራሮች የምሳ ግብዣ አድርገዋል።

የከምባታ ጠምባሮ ዞን አስተዳደር ከሁሉም የዞኑ መዋቅሮች በዱራሜ ማዕከል ስልጠና በመውሰድ ላይ ለሚገኙት የዞኑ አመራሮች የምሳ ግብዣ ያደረጉትን የዱራሜ ከተማ የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት እና የሺንሽቾ ከተማ የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት ምስጋናውን ያቀርባል።

የዱራሜ ከተማ አስተዳደር ከከተማው ንግድ እና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጋር በመተባበር የምሳ ግብዣ ፕሮግራም ሰኞ የካቲት 23 ቀን 2012 ዓ/ም ነው ።

ልብ በሉ ??

አሁን ወቅቱ በኢትዮጵያ ባህልና እምነት መሰረት ፆመ ሁዳዴ ነው አርባ ፆም በኢትዮጵያ አብዛኛው ሰዎች ይፆማሉ የብልፅግና አባላትና አመራሮች ግን መቶ በመቶ መጤ ሃይማኖት ወይም ሃይማኖት አልባ መሆናቸው
በቂ ምስክር ነው አስተያየታችሁን አጋሩን ፃፉልን ሼር።

Report Page