*/

*/

Source

ከ100 በላይ ሰዎች ብቻ የሚኖሩባት ”Austrian” ውስጥ የምትገኝ ትንሽ መንደር ናት"Fucking". ....... የአከባቢው ነዋሪዎች ደግሞ "Fuckingers"ነው የሚባሉት. ....... Fucking ስያሜዋን ያገኘችው ከ800 ዓመታት በላይ እንደ ሆናትና አሁንም ይህንን ስያሜዋን ይዛ እንደ ምትቀጥል ይነገራል. ....... የሚከተሉት እምነት የካቶሊክ እምነት ተከታዮች ሲሆኑ የቤተክርስቲያኖቻቸው ስያሜ”Fucking church”ይባላል. ........ ትምህርት ቤቶቿም "Fucking school"ነው የሚባሉት እንዲሁም ተማሪዎቹ ደግሞ”Fucking students”ነው የሚባሉት. ........

በጣም የሚያስቀው ደግሞ ከንቲባዎቹ "The mother fuckers”ተብለው ነው የሚጠሩት.

Report Page