*/

*/

Source

"ነገ ከረፋዱ 5 ሰዓት ተኩል ...ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ክብር እቆማለሁ!!" -- ነገ ማክሰኞ ህዳር 8 ቀን 2013 ዓ.ም ልክ ከረፋዱ 5:30 ሰዓት ሲሆን "ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ክብር እቆማለሁ" በማለት በሁሉም የሀገራችን አካባቢዎች የሁለት ደቂቃ ኘሮግራም ይካሄዳል። በዚህ መሠረት ሁላችንም ኢትዮጵያውያን በያለንበት ቀጥ ብለን በመቆም 1ኛ. ለአንድ ደቂቃ ቀኝ እጃችንን በደረታችን ላይ በማድረግ ለመከላከያ ሠራዊታችን ያለንን ክብር እንገልፃለን። 2ኛ.በመቀጠል ወዲያውኑ በያለንበት ሆነን ለአንድ ደቂቃ ባለማቋረጥ እያጨበጨብን ለሠራዊታችን ያለንን አድናቆት እናረጋግጣለን። ክብር ለሀገር መከላከያ ሠራዊታችን!!

(ምንጭ :-ግዛቸው ሙሉጌታ)

8 hours ago · Public · in

Report Page