*/

*/

From

“ከግጭቱ ዋዜማ የትግራይ መሪ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ተደዋውለው ነበር”- አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

ወቅታዊ ሃገራዊ ሁኔታዎችን በማስመልከት ትናንት ለውጭ ብዙሃን መገናኛዎች ገለጻ ያደረጉት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቃል አቀባይ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን “ከግጭቱ ዋዜማ የትግራይ ክልል መሪ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ተደዋውለው ነበር” ብለዋል፡፡

Report Page