*/

*/

From

በዘመኔ የምወደው ልጅነትን ነው ልጅነቴ በብዛት ከወንድ ጓደኞቼ ጋር የተቆረኘ ነው ለብዙ ሚስጥራቸው ቅርብ ነበርኩ ለዚህም የወንዶች ባህርይ ቶሎ ይገባኛል

እናንተስ የትኛውን ግዜ የህይወታቹን ትወዱታላቹ?

October 5 at 6:59 AM ·

Report Page