*/

*/

From

አንዱ ቄስ የካቲት 66 የፖለቲካ ትምህርት ቤት ተቀላቀሉ። በሴምስተሩ መጨረሻ ግምገማ ተደረገ።

"በኒኳራጋ ምን ይደረጋል?" ተጠየቁ። "ያው ነዋ!" መለሱ። "ያው ማለት?" "ያው የመደብ ትግል ነዋ?" "ያብራሩት!"

ጨነቃቸው። "አሄሄ! ልጆቼ ይህንንም ማለቴ ገፍታችሁ ብተጠይቁኝ እንጂ እንኳን የውጪው የኛውም ግር ይለኛል" አሉ።

እንኩዋን የ'Sandinista, Socialist Party of Nicaragua, Conservative Party አሰላለፍ ሊያብራሩ፣ የደርግ፣ የመኢሶን፣የኢህአፓ፣ የወያኔ...አሰላለፍ ግር የሚላቸው ነበሩ።

ስለሚያወሩት ነገር፣ ጫን ተደርገው ቢጠየቁ፣ ግርታ ያላቸው እኮ ናቸው የሚነዘንዙን።

አንዳንዶቹማ እንኩዋን በፖለቲካ በአብነቱም ወገበ ነጭ ናቸው።
ጫን ጫን!

Report Page