ጠቃሚ መረጃ

ጠቃሚ መረጃ

Ibnu_Akil

አድስ ቦት ከፍተው መልዕክት አልቀበልለዎት ካለ እነዚህን ስቴፖች ይከተሉ።


✅ ወደሌላ ቦት ጋር ማገናኙት ለምሳሌ

ወደ @LimitatiBot ጋ ወይም @livegrambot ጋ ማገናኘት።

✅ ወደ @livegrambot ለማገናኘት በዚህ መልኩ በቀላሉ ማስተካከል ይችላሉ።

👇

በመጀመሪያ @BotFather ላይ ገብተው 

/mybot የሚለውን ok ይበሉ ከዛም የርሰወ ቡት ላይ ክሊክ ያድርጉ። 

ከዛ Api token የሚለውን ይጫኑ ከዛ የሆነ ኮድ ይላክለወታል። ያንን የተላከውን

👇👇

 554887452:AAG-A8KB5t8yQlSLPQLbMcR3PEPQpjEY

👆👆

የዚህ አይነት ጽሁፍ ኮፒ አድርገው ይያዙና እዚህ

@LivegramBot 👈 bot ላይ ይግቡና start ብለው / 👈 ሲጽፉ /Addbot የሚለውን ክሊክ ብለው ይላኩ ከዛ 

Agree continue የሚል ሲመጣልወት ክሊክ ያድርጉ።

 ከዛም የቡትዎን Apitoken paste አድርገው ይላኩለት

አውቶማቲክ አክቲቭ ያደርገዋል። ቀጥታ ስራውን ጀምሯል ማለት ነው አለቀ። 

በመጨረሻም @BotFather ውስጥ በመግባት

 editname,

about,

discription

መሙላት ይችላሉ።

 ባይሞሉም ግን ቀጥታ የሚላክለወት መልክት ይደርሰወታል። 

ያስታውሱ ለሚልኩለወት ሰወች መልስ ለመስጠት ሲፈልጉ ለያንዳንዱ ሰው reply እያደረጉ መሆን አለበት። 

ካልሆነ ግን አይሄድለትም ሜሴጅወ።

.┏┄┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄┄┓

. ★  ★  ★ ★  ★  ☆ ☆  ☆  ☆

. 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

. የሰለፍያ ዳዕዋ በወልቂጤ መድረሳ

.  TELEGRAM.ME/SELEFY

Report Page