*/

*/

From

አዳዲሶቹ የብር ኖቶች ምስሎች ከቀረቡ በዃላ በሚዲያዎቻችን ሰሞኑን የሚኖሩ ትንታኔዎች

==> የፋሲል ግንብ ከ50 ወደ መቶ ብር መሸጋገሩ የነፍጠኛው ስርዓት ጭራሽ የልብ ልብ እንደተሰጠውና እያደገ እንደሚገኝ ማሳያ ነው። ኦኤምኤን ቲቪ

==> ከፋሲል ግንብ ጎን የሚገኘው የአክሱም ሃውልት በቁመት ከፋሲል እንዲበልጥ የተደረገው አማራን አንገቱን ለማስደፋት ታስቦ መሆኑን ሁላችንም ልንረዳ ይገባል። አስራት ቲቪ

==> በ2 መቶ ብሩ ላይ የሚታየው የተቆራረጠ የኢትዮጵያ ካርታ ኢትዮጵያን ለመከፋፈል ያላቸውን ድብቅ ምኞት በገሃድ ያሳየ ነው። መረጃ ቲቪ

==> ከአረብ የተሰደዱ ሙስሊሞች የገነቡትን የሀረር ግንብ በብር ኖት ላይ ማስፈር አባቶቻችን ያወረሱንን ሃይማኖት ለማጥፋት እየተሰራ ያለውን ስራ የሚያሳይ ነው። ርዕዮት ሚዲያ

==> በሻዐቢያ አርማ ላይ የሚገኝ ግመልን የሀገሪቱ ገንዘብ ላይ ማተም አሃዳዊው አብይ የኢሳያስ ተላላኪ መሆኑን በገሃድ ያሳየ ነው። ድምፀ ወያኔ ቲቪ

==> በብር ኖቶቹ ላይ የፋሲል ግንብ፣ የሶፍ ኡመር ወሻ፣ የአክሱም ሃውልት፣ የሀረር ግንብና ግመል መኖሩ ህብረብሄራዊነታችንን የሚያሳይ መሆኑን አንዳንድ የአዲሳባ ነዋሪዎች ተናገሩ። ኢቲቪ

Report Page