☆☆

☆☆


አብዛኛዎቹ የሀገራችን የታሪክ ምሁራን የኢትዮጵያ ታሪክ ከክርስቶስ ሌዯት በፉት፤ በአስረኛው
ምዕተ ዓመት የንግስት ሳባ እና የንጉስ ሰሇሞን ግንኙነት በሚባሇው ጊዜ ይጀምራሌ ይሊለ፡፡
ይህ ሇአንዲንድቹ የሚታመን ታሪክ ተዯርጎ የሚወሰዯው፤ ሇላልች ዯግሞ ተረት እንዯነበረ
የሚነገረው ክስተት የማስመሳያ ትርክቱ የእስራኤሌ አምሊክ የቀባቸው ገዥዎች ተብል በሺዎች
ሇሚቆጠሩ ዓመታት ንጉሦቹ ቅቡሌነትን አግኝተውበታሌ፡፡ በትርክቱም ሀገሪቷን እስከ 1966
ሕዝባዊ አብዮት ዴረስ ያሇ ብዙ ጭንቀት ገዝተውበታሌ፡፡
የዛሬይቱ ሰፉዋ ኢትዮጵያ እንዯ ሕብረ ብሔራዊ የነገስታት መንግስት (multi-ethnic empire
state) የተፇጠረችው በ2ኛው የ19ኛው ክፌሇ ዘመን ግማሽ፤ የዘመነ መሳፌንት ከሚባሇው
ዘመን በኋሊ ስሇሆነና ዛሬም በጣም ሰፉ ቀውስ ውስጥ የከተተን ታሪካዊ ዲራም ከዚሁ ጊዜ
ጀምሮ ስሇሆነ፤ ጽሐፋም ከዘመናዊ ኢትዮጵያ መፇጠር ጋር በተፇጠሩ ችግሮች ሊይ
ያተኩራሌ፡፡
የዘመነ መሳፌንትን ክስተት በመሇወጥ የተጀመረው የዛሬዋን ሰሜናዊ ኢትዮጵያን አንዴ
የማዴረግ ሕሌም በግማሽ ምዕተ ዓመት ውስጥ ከሦስት እጥፌ በሊይ የሰፊች ኢትዮጵያን
መፌጠር ችልዋሌ፡፡ ይህ የታሪክ ክስተት የሦስት ምኞቶች ዉጤት ነበር፡፡
እነዚህም፡-
1ኛ/ ተበታትና የነበረችውን የዛሬዋን ሰሜናዊ ኢትዮጵያ ሕዝቦችን ሇማሰባሰብ የታሇመ ምኞት፣
2ኛ/ የኦሮሞና የሶማላ ሕዝቦችን ጨምሮ ሰፉውን የዯቡብ ክፌሌ የማስገበር ምኞት፣
3ኛ/ አፌሪካን ሇመቀራመት የመጡትን የአውሮፓ ሀገሮች ጋር የመፍካከር ምኞት ነበሩ፡፡
እነዚህን ሦስት ምኞቶች ሇማሳካት የመጀመሪያ የሆነውን ሙከራ የጀመሩት እንዯሚታውቁት፤
አፄ ቴዎዴሮስ ነበሩ፡፡
ቴዎዴሮስ ሕሌሞቹን ሇማሳካት ጠንካራና ሰፉ ሠራዊት ማዯራጀት ነበረባቸው፡፡ ሇዚህም ሰፉ
መሬት የያዙትን ቄሶች መሬት መቀማትና፣ ዘመናዊ መሳሪያን ከክርስቲያን አውሮፓ ሇማግኘት
ጥረት ማዴረግ ነበር፤የአዉሮፓ መሪዎችን ማሳመን ሲያቅታቸው ዯግሞ፤ ሙያውን
የላሊቸውን አውሮፓዊያንን ሳይቀር በቤተመንግስታቸው ሰብስበው ከባዴ የጦር መሳሪያ ውሇደ
እስከ ማሇት ዯርሰዋሌ፡፡
ይህም ምኞታቸዉ ይሳካ ዘንዴ በነበራቸዉ የጦር መሣሪያ የአካባቢ ገዥዎችንም ሇማንበርከክ
ተንቀሳቅሰዋሌ፡፡ ቄሶችን ሇመግፊት ያዯረጉት ሙከራ እግዚአብሔርን የካደ ንጉሥ ተብል
ተሰባከባቸዉ፡፡የአውሮፓዊያንን ዘመናዊ መሳሪያ ሇማግኘት ገዯብ ያሇፇ ጉጉታቸው
ከእንግሉዘኞች ጋር ያሇጊዜ አሊተማቸው፡፡
የየአከባቢውን ገዥዎች በጉሌበት ሇማንበርከክ እጅና አንገት በመቁረጥ የገፈበት ሙከራ
ከእንግሉዞች ጋር ሇመዋጋት የቁርጥ ቀን ሲመጣ፤ የትግራይ፣ የወል፤ የጎጃም፣ የሸዋ፣ የጎንዯ

Report Page