━━━━━━━━━━┓

━━━━━━━━━━┓

 l بــــسم الله الــرحــمن الــرحـيم ✍


 lالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته✋

┗━━━━━━━━━━━━━━━━━━┛


      ┏━━━━━━━━━┓

         ውድ ወንድሜ    

         እራስህን ሁን።

      ┗━━━━━━━━━┛


⇄ሕይወትህ ብትቃወስ ያልጠበቅከውና

ያላሰብከው ነገር በሂወትህ ቢገባ

ዓላማህንና ሀሳብህን የሚበጠብጥ

መሰናከል ከፊትህ ቢደቀን አትፍራ ፡፡

እጅ አትስጥ ወንድሜ !!


  የሕይወት መንገድ አዳላጭ 

  የሠው ባህሪ ተለዋዋጭ

  የዓለም ባህሪ ተገላባጭ


መሆኑን ተረድተህ ሕይወት ቢያዳልጥህም

ሠው ቢንሸራተትብህም ዓለም

ቢገላበጥብህም አንተነትህን አትርሳ።


⇄ራሱን የሆነ ሠው ምንም ችግር

ቢያጋጥመው መውጫ ቀዳዳ አያጣም ፡፡

በራሱ የሚተማመን ሠው በመሠናክል

ምክንያት አይወድቅም።

በአሏህም ላይ ተመካ ለሙእሚኖች

በአሏህ ላይ መመካት በቃ።


  ወንድሜ ሁሌም ቢሆን ራስህን ሁን ፡፡

┏━━━━━━━━━━━━━━━━━━┓

  ★   ★   ★   ☆   ☆  ☆

   👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

   የሰለፍያ ዳዕዋ በወልቂጤ መድረሳ

https://telegram.me/selefy/769



Report Page