*/

*/

Source

አስዋን ግድብ አቅራቢያ 3.1 በሬክተር ስኬል የሚገመት የመሬት መንቀጥቀጥ ግብፅን አገኛት።

ይሄ የምን ምልክት ይሆን? ግብፃዊያን ያላቸውን ትተው የቀራቸውን ሲያስቡ የፍትህ አምላክ የሆነው ፈጣሪ ሰምቶ ይሆን?

መቼም ክፉ መመኘት ባይገባም የሆነውን ግን የራሳቸው ሚዲያ የሆነው Egypt Independent በዘገባው አስነብቧል።

Report Page