*/

*/

Source

ይህ በምስል የምትመለከቱት ወሎ በኦሮሞ መንደሮች ላይ የነፍ*ኛ ሀይል የፈጸመው ወረራ ነው። ወገኖቼ ሰዎቹ ትናንት አባቶቻቸው ሲፈጽሙ ከነበሩት የተለየ አንዳች ነገር አልፈጸሙብንም።

እስቲ ትናንት ቅድመ አያቶቻቸው የተገበሩብንን መለስ ብለን እንመልከት
.

.............. የፊንፍኔ ወረራ በ1843............. .

~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~

ክፍል አንድ ......... . .ብዙዎቻችን እንደምናውቀው አማርኛ ተናጋሪ የመንዝ ህዝብ ካለበት ተራራማ ስፍራ መስፋፋት የጀመረው በመጀመሪያዎቹ የ18ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ሲሆን ንጉሳዊ አገዛዝ መስርተው ክ1813 – 1847 በሳህለ ስላሴ መተዳደር የጀመሩበት ጊዜ ነበር። . .ንጉስ ሳህለ ሰላሴም እስከ እለተሞቱ ድረስ በየዓመቱ 2 ወይም 3ጊዜ በአጎራባች በሚኖሩ የአቢቹ፣ የገላን፣የሱሉልታና ሌሎች የኦሮሞ ጎሳዎች ላይ ወራራ በማካሄድ አረመኔያዊ ጭፍጨፋና ዘረፋ ያካሄድ ነበር። ከብሪታኒያ ለዲፕሎማሲያዊ ተልዕኮ ንጉሱ ዘንድ የመጣው ሻለቃ ሃሪስ በ18 ወራት ቆይታው ንጉሱ በአጎራባች ኦሮሞዎች ላይ ይካሄድ የነበረውን ወረራ ከንጉሱ ጋር በመሄድ ይዘግብ የነበረ ሲሆን “የኢትዮጵያ ደጋማ ቦታዎች” በሚል ርዕስ በሶስት ተከታታይ እትሞች በጻፈው መጽሃፉ በሁለተኛው እትም በምእራፍ 23 የሚከተለውን ዘግቧል። .

.ሻለቃ ሃሪስ በዚህ መጽሃፉ ያቀረበውን ሚሲዮናዊው ክራፍ እና እስንበርግ በወቅቱ ንጉሱን ከጎበኙ በሃላ ባቀረቡት ሪፖርት ተደግፎአል።

እነሆ....

"ድንገተኛ የወራራና የዘረፋ ዘመቻ የከብቶች መንጋ ሰላም በሚመስለውና በአበቦች ባሽበረቀው የግጦሽ ሜዳ ላይ ተሰማርተዋል።

አደጋ ይኖራል ብሎ ያልጠበቀውና ምንም የመከላከያ መሳሪያ የሌለው የኦሮሞ ማህበረሰብ እንደ ልማዱ ከብቶቹን በመጠበቅ ላይ ነበር። ሚስቶቹ እና ልጆቹም በሰላምና ያለስጋት እየዘመሩ የቤት ውስጥ ስራቸውን እያካሄዱ ነበር። የጠዋት ጸሃይም ብርሃንዋን በምድሩ ላይ ፈንጥቃለች። ሆኖም ጸሃይዋ ሳታዘቀዝቅ ያ ውብ መሬት በአሞራዎችና በተኩላዎች መንጋ ተሞላ። . .የመንዙ ንጉሰ ሳህለ ስላሴ የቅርብ ክትትል ከሚያደርግላቸው የነፍስ አባታቸው ቄስ ጋር ከተመካከሩ በሁዋላ የቅዱስ ሚካኤል ጽላትን በማስቀደም በጉጉት ወደሚጠብቋቸው ወታደሮቻቸው ዞረው አስፈሪውንና የተለመደውን ጦር መስበቅንና በኑዋሪው ቤቶች ላይ እሳት ማቀጣጠልን መጀመር የሚያበስር ማስታወቂያ እንዲህ በማለት አሰሟቸው። . “የቅድመ አባቶቼ አምላክ ብርታቱንና ምህረቱን ይስጠኝ” . .እንደ ባህር ማእበል በድንገት መንደሩን ያጥለቀለቀው የአማራ መንጋ ጦር የተሰበሰውንና ገና ያልተሰበሰበውን በቆሎ ከመሬት እያደባለቀ በድንገተኛው ወረራ ተደናብረው የሚሽሹትን ነዋሪዎች ያለርህራሄ መጨፍጨፉን ተያያዘው። ከሩቅ ሲመለከቱት እያንዳንዱ የመንደሩ ቤት ሲቃጠል የሚድቦለቦለው እሳትና የሚወጣው ጭስ በቀኝ በኩል በአበጋዝ ማረቸ በሚመራውና በአይቶ ሺሽጎ በሚደገፈው የንጉሱ ወራሪ ጦር በመንደሩ ላይ የደረሰውን የውድመት መጠን በግልጽ ያመለክታል.፡፡ . .ወራሪዎቹ ወደ ፍንፍኔ ወረዱ የጨካኙ ንጉስ ሳህለ ስላሴ ወታደሮቻቸው ያደረሱትን ውድመት ከቢሪታኒያው ልኡካን ባገኙት ቴሌስኮፕ ሲመለከቱ ውስጣቸው በደስታ እንደተሞላ ከፊታቸው ይነበባል። ወራሪዎቹም ከአንድ ሰአት ላልበለጠ ጊዜ ወደ ምዕራብ አቅጣጫ በፍጥነት በተጓዙ ጊዜ ከዚህ ቀደም አይተውት የማያውቁት በጣም ውብ የፍንፍኔ ሜዳ ደረሱ። የፍንፍኔ ሜዳ ምቹና ውብ መንደር ሆኖ ለእርሻ ተስማሚና በተፈጥሮአዊ ሀብትና አቀማመጥ የታደለች ሜዳ ነበረች። የሳሩ ልምላሜና የተለያዩ አበቦች እንዲሁም ከመሬት ውስጥ እየተንተፈተፈ አካባቢውን የሚረጨው ፍል ውሃ፡ በሀገር በቀል ጥድ የተሞላውና አቀበቱን የሸፈነ ደን ለብዙ ዘመናት ከጨካኞች አይን ተደብቀው በሰላም የኖሩ የመንደሩ ነዋሪዎች ጎጆዎችና በጎጆዎቹ ዙሪያ የተኮለኮሉ የእርሻ መሳሪያዎች መንደሩን ልዩ ውበት አላብሰዋል። . .ይህቺ መንደር ንጉሱ በኦሮሞዎች ላይ ወረራና ዘረፋውን ለማካሄድ ማእከል ሆና ተመረጠች። ወራሪው ጦርም ንጉሱ በቅርባቸው መስፈሩ የልብ ልብ ስለሰጣቸው ያለርህራሄ በነዋሪው ላይ በሚያካሄዱት ጭፍጨፋና መንደሮችን የማቃጠል ተግባር እንዲሁም በወራሪው ጦር ትርምስና በነፍስ ለመዳን የመንደሩ ነዋሪዎችና ከብቶች በሚያደርጉት ንቅናቄ ሰማዩ ጥቁር

የጭስ ደመና ለበሰ።

.ቀን የጣላቸው የመንደሩ ነዋሪዎች ሳያስቡት ከተፈጸመባቸው ወረራ ራሳቸውን ማዳን አልቻሉም። ጨካኞች ነዋሪዎቹ ከተደበቁበት ጫካ ድረስ እያሳደዱ ጨፈጨፏቸው። ሴቶችና ልጃገረዶች ተይዘው ለመጠቀሚያነትና በባሪያነት ለመሸጥ በጠላት ተወሰዱ። አረጋውያንና ጎልማሶች ያለልዩነት ታረዱ። የመንደሩ ቤቶችም በውስጣቸው ያለ ንብረት ከተዘረፈ በሃላ እሳት ተለኮሰባቸው። እያንዳንዱ ቤተሰብ በወራሪው ጦር ተከቦ ያለርህራሄ በጦር ተⶸፈጨፈ። . .ከእሳት ለማምለጥ ከቤት የወጡት እንደ አውሬ እየታደኑ ተገደሉ። ወላጆቻቸው ከጭፍጨፋ እንዲያመልጡ ጫካ ውስጥ የደበቋቸው የሶስትና የአራት አመት እድሜ ህጻናት ሳይቀሩ በያሉበት ተጨፈጨፉ። ከሁለት ሰአት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ወራሪው ጦር የነዋሪዎቹን መንደሮች ሬሳ በሬሳ አደረገው። ጨካኞቹ ወራሪ ወታደሮች በኡኡታና ስቃይ የደከሙ ሴቶችና ብልታቸው የተቆረጡ ህጻናት እንዲሁም በጭካኔ ከገደሏቸው ወንዶⶭ የተቆረጡ ብልቶችን ይዘው መንደሩን ለቀው ሄዱ" በማለት ትናንት የፈጸሙብንን ዛሬም የልጅ ልጆቻቸው በዚህ መልኩ ኦሮሞ ላይ እየዘመቱ ነው።

. .

Report Page