*/

*/

Source

ሼር እናንተ ደግግ ኢትዮጵያውያን🙏🙏🙏

እናት_ፈትለወርቅ :- ጎዳና እንዳልተኛ ሴት ልጆቼ ከተደፈሩ ብዬ ፈራሁ😭 የማበላቸው ድርቆሽ ከሰው ቤት እየለመንኩ ነው😭"

ዛሬ ከመሸ የብስራት ት/ቤት መምህራን ደውለውልን አንጀት የሚበሉ ምስኪን ቤተሰቦችን ልንጠይቅ ገብተን አብረን ከእናትና ልጆች ጋር ተላቀስን😭

እናት በጠባቡ ቆርቆሮ ክፍል ውስጥ የደረሱ የሚመስሉ ከ2ቆንጅዬ ሴት ህፃናት ልጆቿ ጋ እየኖረች ቤተክርስትያን በርላይ በምትሸጠው ጧፍ 1200ብር ኪራይ እየከፈለች ልጆቿንም ቁርስ ምሳ እራት መመገብ አልቻለችም😭

የ7ተኛ ክፍል ተማሪዋ የመጀመሪያ ልጇ በአንደኛው ቀን ሲርባት እንጀራ መግዣ ስላልነበራቸው እናት ያላትን ሁለት ብር ሰጥታ ቆሎ ለመግዛት ስትወጣ ወድቃ ለ5 ተከታታይ ወራት ታማ ያለህክምና ተኝታለች😭

ህፃን ፍቅርም ከት/ቤት ልትባረር ስትል መምህራኑ ምክንያቱን ሲያውቁ ምረዋት ተመልሳለች!ስለሁኔታው እየነገረችንም ስታለቅስ አንጀት ትበላለች😭

"እንደዚህም እየኖርን ትምህርቴን ለመማር በጣም እፈልጋለሁ፣ቁርስ ምሳ ት/ቤት እንበላ ነበር በፈረቃ ሲሆን ግን እዛ ምንበላው 3ቀን ሆነ!እዚህም ስለማናገኝ በረሀብ እያዞረን እየታመምኩ ወድቄያለሁ!

ትምህርቴን መማር አልቻልኩም😭እንደድሮ ጎበዝ ተማሪ ብሆን ደስ ባለኝ ግን ሁሌም ጭንቅላቴ ውስጥ የማስበው ምግብ ስለማግኘት ብቻ ነው!" አለችን😭 አስለቀሰችን😭

ሦስቱም ከሚበሉበት ቀን ፆማቸውን የሚያድሩበት ቀን ይበልጣል😭እናት በረሀብ ምክንያት በተደጋጋሚ የሚታመሙባት ልጆቿን ይዛ ብቻዋን እየታገለች ብትቆይም አሁን ከብዷታል😭የቤት ኪራይ መክፈል

አቅቷታል😭ትምህርታቸውን አቋርጣ ሰው ቤት እንዲገቡ እንዳሰበች ነግራናለች😭የደረሱ በሚመስሉ ህፃን ሴት ልጆቿ ሲያለቅሱ መስማት ያሳቅቃል😭 አጥተው ማጎንበሳቸው አሳፍሯቸዋል😭 እንድረስላቸው🙏

እናንተ ደጋጎች በእናንተ ምክንያት ቀና እንደሚሉ ተማምነን በአላህ_በእግዚአብሄር ብለን ለምነናል የምትችሉትን እያደረጋችሁ በፀሎት

እያሰባችኋቸው

SHARE_ሼር በማድረግ ለብዙዎች እንዲደርስ
እናግዛቸው🙏

አካውንት ቁጥር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000251142948_ፈትለወርቅ_ሺበሺ_ጃባ

0994394782-ፈትለወርቅ(እናት)

0913559189-ሄኖክ

0912121942-ውብሸት

0921058425_ኤደን

"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም!"

ባይሽ_ኮልፌ_በጎ_አድራጎት

🙏🙏🙏

Report Page