*/

*/

Source

ወዳጀ ብሄር እኮ አዳም እና ሄዋን ከተፈጠሩ ጀምሮ የተፈጠረ አይደለም። ብሄር ከተወሰነ አካባቢ የሚኖር ህዝብ በዘመን ልዩነት የሚያመጣው የባህል፣ የቋንቋ፣ የአለባበስ፣ የአኗኗር..... ውጤት ነው። ስለዚህ ከአሁን በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ያልነበረ ብሄር ሊፈጠር ይችላል ማለት ነው። አዲስ አበቤም እየተፈጠረ ያለ አዲስ ብሄር ይመስለኛል። ምክንያቱም የአዲስ አበባ ህዝብ አሁን ባለው ሁኔታ ወደ ነባር ብሄሮች የሚጠቃለል አይደለም። በጊዜ ሂደት የራሱን ማንነት(የሰለጠነ) አበጅቷል።

አዲስ አበቤ የሚል ማንነት የለም ይህ ፊንፊኔን ከባለቤቱ ለመቀማት የተሸረበ ተንኮል ነው:: ማንነት በሄድንበት ሁሉ እንደ ካልሲ የምንቀያይረው ነገር አይደለም : አንድ ሰው አሜሪካ ስለኖረ ሊቀይር የሚችለው ዜግነቱን እንጂ ማንነቱን አይደለም አንድሰው ጉራጌ አገር ቢኖር አከባቢውን መስሎ ይኖራል እንጂ ማንነቱን አይቀይርም :: አባት ባሌ ቢኖርና ልጅ አዲስ አበባ ቢኖር ሁለቱ ሰዎች በሚኖሩበት ቦታ ምክንያት የተለያየ ማንነት ሊኖራቸው አይችልም :: ማንነት በደምና በአጥንት የተፈጠርክበት ማህበረሰብ ሀረግ የሚመዘዝ እንጂ የተፈጠርክበት ወይም የኖርክበት ቦታ አይደለም:: እውሮፓ ወይም እዥያ ስለተወለድን ወይም ስለኖርን የዛን አገር ኦሪጅን የሆነ ማህበረሰብ ማንነት ሊኖረን አይችልም :: እናማ አዲስ አበቤ አሰሌ አዳሜ ወለጌ የሚባል ማንነት ሊኖር አይችልም : አዲስ አበቤ ፊንፊኔን ከኦርሞ እጅ ለመንጠቅ ሲባል የተፈጠረ የሌለና ሊኖር የማይችል ማንነት ነው::

Edited · 13 · 8 hours agoአዲሳባቤነት በባልደራስ ጠባብ ጭንቅላት አምጠው በፕሮጀክት የተደቀለች የናፋቂው ቡድን የዳቦ ስም ነው። ኢትዮጲያዊነት ሲባነንበት በሌላ መመጣቱ ነው። የመን እርኩሶችን እንስራ አስይዛ የሰደደችብን። ኦሮሙማ ያብባል! ኦሮሞነት ያሸንፋል! ኦሮሞነት አሸነፈ ማለት እኩልነት ፍትህ ርትዕ አሸነፈ ማለት ነው። ኦሮሙማ አሸነፈ ማለት ጨፍላቂነት ተስፋፊነት ናፋቂነት አግላይ ገዳይነት ላይመለስ ኤርታሌህ ቤቱ ይሆናል። መቃብራቸው በኦሮሞ ምድር ስፍራ እንኳ አይኖረውም!

Keenyas Iluma!

ፊን ፊን ኔን ወለጋ እና አርሲ ላይ ፈልጊ። ሰፋሪ።

2 · 8 hours ago

" አድስ አበቤ" የሚባለዉ አነጋገር የባለቤትነት መገለጫ ሳይሆን የዉሎ ገቢ ወይም የጊዜያዊ መቆያ ባህሪይ አመላካች ነዉ ። ይህም ማለት ፣ ፊንፊኔ አባወራ አላት ማለት ሲሆን ፤ እሱም ኦሮሞ እና ኦሮሞ ይባላል ።

ከበሽታ ለመዳን ፣ እየመረረም ቢሆን መድኃኒት ይዋጣል/ይወሰዳል ።

ቢሄራችው አንዲጥራም ኣይፈልጉም
ኢቶጲያ ነው ስማቸው ፊንፊኔ የሚባል ስም መስማት ኣይፈልጉም የትም ቢሆኑ ተደብቆ መኖር ነው የሚፈልጉ:-D :-D

ብመችሽ ባይመችሽም ፍንፍኔ ለባለ ቤቱ መመለሱ

። ። አይቀርም

7 · 8 hours ago

ፊንፊኔ ባለቤቱ ኦሮሞ ነው።

3 · 8 hours ago

ለማጭበርበር ያመጡት ቃል ሲሆን እኛም ጠንከር አድርገን ፊንፊኔ/ ሸገር ኬኛ የኛ ብቻ እንላቸዋለን።

2 · 8 hours ago

ሲጀመር ኮረና እኮ ባለቤቱን ለየ ድንበራቸውን ዘግተው አልነበር የመጀመሪያ ሰሞን ሲቀጥል ሁሉም ከተለያየ ሀገር ነው የተሰበሰበው ስለዚ አገር አለው መልሱ እሱ ነው ወሎን አንለቅም Adelem Finfinen Betam Kabezut Demo Kasa Baherdaren Nw Menqemachu Bale Fotaw Kebrehen Tebeqi !!!

2 · 8 hours ago

 View more comments…

Report Page