➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

#ብስለት [በእጮኝነት፣በትዳር፣በቤተሰብ]


☑️ "ብስለት ማለት ዕድሜ አይደለም ብስለት ማለት ለነገሮች ጠንቃቃ መሆን"


☑️ ጥሩ ሥነ-ምግባርና ሁኔታዎችን እንዴት እንደምናስተናግድ ማወቅ ነው"


☑️ "ትክክለኛ ብስለት ማለት አንድ ሰው ሲጎዳህ የተጎዳህበትን ነገር ንቀህ እያወቅህ አንተ ግን መልሰህ አለመበቀልና መተው ማለት ነው።


☑️ "ብስለት ማለት ትልልቅ ንግግሮችን መናገር መጀመር ሳይሆን ትንንሽ ነገሮችን ማስተዋል መጀመር ነው።


☑️ "በህይወት ውጣ ውረድ ድራማ ሳያቆም ብስለት ይጀምራል።

"ዕድሜ ለብስለት የሚከፈል ትልቅ ዋጋ ነው።


☑️ "ብስለት ማለት አለመብሰልን ማወቅና መረዳት ማለት ነው።

"በሳል ፍቅር እንዲህ ይላል ስለምወድህ እፈልግሃለሁ"


☑️ "ያልበሰሉ ሰዎች ከሰዎች ጋራ ያላቸው ግንኙነት እስኪበላሽ ድረስ በክርክር ማሸነፍ ያምናሉ።


☑️ የበሰሉ ሰዎች ግን በክርክር መሸነፍ ቀርቶ ወርቃማ የሆነው የሰዎች ግንኙነት እንዲጠብቅ ይጠነቀቃሉ።


📥ከመጸሀፍ የተወሰደ📥

 



Report Page