*/

*/

Source

የኢትዮጵያ ነገስታት የውልደት ፣ የህልፈታቸውና የንግስናቸው ቀንና ዓ.ም (1845 - 1967)

#ታሪክን_ወደኋላ

1, ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ (አባ ታጠቅ)

የተወለዱት:- ጥር 6 ቀን 1811 ዓ.ም ያረፉበት :- ሚያዝያ 6 ቀን 1860 ዓ.ም (49 ዓመት)

የነገሱበት :- ከ 1845 እስከ 1860 ዓ.ም (ለ15 ዓመት)

****

2, አፄ ተ/ጊዮርጊስ (ወግ ሹም ጎበዜ

(1860 እስከ 1863) ለ 3 ዓመታት አፄ ተክለጊዮርጊስን ከአፄ ቴዎድሮስ እና ከአፄ ዮሐንስ መካከል የነበሩና ለሶስት ዓመታት የነገሱ ናቸው።

***

3, አፄ ዮሐንስ ፬ኛ (አባ በዝብዝ)

የተወለዱት:- ሐምሌ 5 ቀን 1829 ዓ.ም ያረፉበት :- መጋቢት 2 ቀን 1881 ዓ.ም (50 ዓመት)

የነገሱበት :- ከ 1863 እስከ 1881 ዓ.ም (ለ 18 ዓመት)

***

4, ዳግማዊ አፄ ምኒልክ (አባ ዳኘው)

የተወለዱት:- ነሐሴ 12 ቀን 1836 ዓ.ም ያረፉበት :- ታህሳስ 3 ቀን 1906 ዓ.ም (69 ዓመት)

የነገሱበት :- ከ 1881 እስከ 1906 ዓ.ም ( ለ 25 ዓመት)

***

5, አቤቱ ልጅ እያሱ (አባ ጤና)

የተወለዱት:- ጥር 25 ቀን 1885 ዓ.ም ያረፉበት :- የካቲት 18 ቀን 1927 ዓ.ም (42 ዓመት)

የነገሱበት :- ከ 1906 እስከ 1909 ዓ.ም (ለ 3 ዓመት)

***

6, ንግስተ ነገስት ዘውዲቱ ምኒልክ

የተወለዱት:- ሚያዝያ 22 ቀን 1868 ዓ.ም ያረፉበት :- መጋቢት 24 ቀን 1922 ዓ.ም (54 ዓመት)

የነገሱበት :- ከ 1909 እስከ 1922 ዓ.ም ( ለ 13 ዓመት)

***

7, ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ (አባ ጠቅል)

የተወለዱት:- ሐምሌ 16 ቀን 1884 ዓ.ም ያረፉበት :- ነሐሴ 21 ቀን 1967 ዓ.ም (83 ዓመት)

የነገሱበት :- ከ 1923 እስከ 1967 ዓ.ም ( ለ 44 ዓመት)

👉 ፔጁን ለወዳጆ invite & Share ያድርጉ

Report Page