Cn የደባይ ጥላት ግ/ወ

Cn የደባይ ጥላት ግ/ወ

Walia Tender

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምስ/ጐጃም ዞን ገ/ኢ/ል/ት/መምሪያ የደ/ጥግ/ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለደ/ጥ/ግን/ወ/ት/ት ጽ/ቤት በአልማ በጀት የቁይ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የመማሪያ ክፍል G+2 ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች ሁሉ መወዳደርየምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ በሙያ ደረጃ ለደረጃ ሰባት እና ከዚያ በላይ GC ወይም ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ BC ለሆነ የሙያ ፈቃድ ያላቸው፣

  1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
  4. የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፣
  5. የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
  6. ተጫራቾች በጨረታው ለመሣተፍ ከላይ የተጠቀሱት እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒከመጫረቻው ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  7. የሚገነባውን ግንባታ የያዘ አርክቴክቸራል ዲዛይን/AR/ ኤሌክትሪካል ዲዛይን/EL/ ዲዛይን ዝርዝርመግለጫ ወይም ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  8. . ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሲገዙ/ሲወስዱ የማይመለስ ብር 300 በመክፈል ከደባይ/ጥላት/ ግን/ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 በመክፈል ከዋና ገ/ያዥ ሰነድ መውሰድ ይቻላል፡፡
  9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና/ቢድ ቦንድ/ 200 ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ የክፍያትዕዛዝ/ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በኢትዮጵያ ብር በጥሬገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  10. አሸናፊ ተጫራች የአሸነፈውን ዋጋ የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ ማያያዝ ይጠበቅበታል፡፡
  11. . ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሣቡን በጥንቃቄ በሰም በታሸገ ፖስታ በደ/ጥላ/ግ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ክፍል ለዚሁ ለተዘጋጀ የጨረታ ሣጥን በስራ ሰዓት ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይከዋለበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ ለ30 ቀን በአየር ላይ ውሎ እስከ 11፡30 ሰነድ መግዛት ይቻላል፡፡12. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደባይ ጥላት ግን ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ31ኛው ቀን እስከ 3፡00 ሰነድ ይመለስና 3፡00 ታሽጐ 3፡30 የሚከፈት ይሆናል፡፡
  12. ጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን በበዓላት ቀን ከሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰውሰዓት ይሆናል፡፡
  13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡
  14. በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 03 ድረስበአካል በመገኘት ወይም ስልክ ቁጥር 058 2570257/0143 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡ማሣሰቢያ፡- የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ሲባል ገንዘቡን በገቢ ማሰባሰቢያ ደረሰኝ ገቢ አድርጎደረሰኙን ኮፒ በማድረግ ከፖስታው ውስጥ ማያያዝ እንጅ ጥሬ ገንዘቡን በፖስታ ውስጥ ማያያዝአይቻልም፡፡

የደባይ ጥላት ግ/ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


Posted:በኩር መስከረም 25፣ 2013

Deadline:በ31ኛው ቀን 3፡00


© walia tender

Report Page