መቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል

መቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል

Walia Tender

የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን መቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል አያት በሚገኘው ሳይቱ ላይ እጅግ ዘመናዊ የሆነ በ3500 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ለአረጋውያኑ ለአዕምሮ ህሙማኑ መኖሪያ እና ህክምና መስጫ የሚሆን ሆስፒታል 2B+G+10 የሆነ ፎቅ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡

ስለሆነም ለዚህ ግንባታ የልስን እና የብሎኬት ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የጫረታ ሰነድ ጋር አካተው ማቅረብ ያለባቸው ሰነዶች፡- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ በዘርፉ ያላቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ያላቸው ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤ ከዚህ በፊት የሠሩበትን የሥራልምድ አብረው ማቅረብ የሚችሉ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/Tin Number/ ያላቸው ፣ የጨረ ታ ማስከበሪያ 40,000.00 ( አርባ ሺህ ብር) ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ/ ሲፒኦ/የባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤

አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉበትን የጠቅላላ ዋጋውን10% የስራ አፈፃፀም ዋስትና በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ማቅረብ የሚችሉ የሚያቀርቡትን ዋጋ የጨረታ ሰነዱን ከ ማዕከላችን ቢሮ ሰነዱን ብር 200.00 ( ሁለት መቶ ብር) በመግዛት ወስ ደው ሞልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው፡፡ይህ ጫረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 14 ቀና ት አየር ላይ ቆይቶ በ15 ኛው ቀን ከቀኑ 3 ፡30 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ በ4 ፡00 ሰዓት ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን 15 ኛው ቀ ን እሁድ ወይም ብሄራዊ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል፡፡ ድርጅቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-8131/0940 73 73 73/ 0940 49 49 49 ይደውሉ፡፡

መቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል


Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 30 ቀን 2012

Deadline: June 21, 2020


© walia tender


Report Page